መለስ ዜናዊ
From Wikipedia
መለሰ ዜናዊ (የትውልድ ስማቸው ለገሠ ዜናዊ አስረስ) ኢትዮጵያ የፖለቲካ ሰው ናቸው። በአድዋ ትግራይ በ(ሚያዝያ 30 ቀን 1947 ዓ.ም. ተወለዱ። ከ1987 አንስተው በኢትዮጵያ የጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን በከፍተኛው የአመራር ቦታ ላይ ናቸው። የኢህአዴግና የሕውሓት ፕሬዚዳንት በመሆን ኢህአዴግ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ ይታወቃሉ።
[ለማስተካከል] ታሪክ
[ለማስተካከል] የደጋፊ አስተያየቶች
[ለማስተካከል] የተቃዋሚ አካል ትችቶች
መደቦች: መዋቅሮች | የኢትዮጵያ መሪዎች