Web - Amazon

We provide Linux to the World


We support WINRAR [What is this] - [Download .exe file(s) for Windows]

CLASSICISTRANIERI HOME PAGE - YOUTUBE CHANNEL
SITEMAP
Audiobooks by Valerio Di Stefano: Single Download - Complete Download [TAR] [WIM] [ZIP] [RAR] - Alphabetical Download  [TAR] [WIM] [ZIP] [RAR] - Download Instructions

Make a donation: IBAN: IT36M0708677020000000008016 - BIC/SWIFT:  ICRAITRRU60 - VALERIO DI STEFANO or
Privacy Policy Cookie Policy Terms and Conditions
Wikipedia - ወቅታዊ ጉዳዮች

ወቅታዊ ጉዳዮች

From Wikipedia

ይዞታ

[ለማስተካከል] ኢትዮጵያ

[ለማስተካከል] መስከረም 19 ቀን 1999

  • ክርስቲያን የሕጻናት እርዳታ ድርጅት የህጻናትና ቤተሰብ ልማትን ማረጋገጥ የሚያስችል ከ27 ሚሊዮን ብር የሚበልጥ የእርዳታ ፕሮጀክት ስምምነት ከአማራ ክልል መስሪያ ቤቶች ጋር ተፈራረመ።


[ለማስተካከል] መስከረም 18 ቀን 1999

  • ኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅትአዲስ አበባ እስከ ጅቡቲ ከተዘረጋው የሃዲድ መስመር መካከል የተበላሸውን ለመጠገን የሚያስችል ክ40 ሚሊዩን ዩሮ በላይ የገንዘብ ድጋፍ ከአውሮፓ ህብረት አገኘ።
  • ኢትዮጵያና በኢጣሊያን የጉምሩክ መስሪያ ቤቶች መካከል የጉምሩክ ደንቦች ላይ የሚፈጸሙ ጥፋቶችን ለመቆጣጠር፤ አስቀድሞ ለመከላከልና ምርመራ በጋራ ለማካሄድ የሚያስችል የሁለትዮሽ የጋራ አስተዳደራዊ የትብበር ስምምነት በአቶ ቦጋለ ነጋሽና በሚስተር ማርዮ አንድሪያ ጊያና መካከል ተፈረመ።
  • የጃፓን መንግሥት የጤናና የትምህርት አገልግሎትን ለማሻሻል ከ355 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በላይ እርዳታ ሰጠ።
  • በኢትዮጵያና በግሪክ መንግስታት መካከል በባህል፣በትምህርትና ተያያዥ በሆኑ ዘርፎች ትብብር ለማድረግ ለሶስት ዓመታት የሚቆይ ስምምነት ተፈረመ፡፡

[ለማስተካከል] መስከረም 17 ቀን 1999

  • አምነስቲ ኢንተርናሽናል ለሁለት የታሠሩ መምህሮች ጤንነት ያለውን ሥጋት አስታወቀ።
  • ኢህአዴግ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ አቶ መለስ ዜናዊን በሊቀመንበርነት፣ አቶ አዲሱ ለገሰን ደግሞ በምክትል ሊቀመንበርነት ግንባሩን እንዲመሩ መረጠ።
  • አንበሣ ኢንተርናሽናል ባንክ አክስዮን ማህበር በ108 ሚሊዮን ብር መነሻ ካፒታል ሥራውን ለመጀመር የሚስችለውን ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን አስታወቀ።

[ለማስተካከል] መስከረም 14 ቀን 1999

  • ሃይሌ ገብረስላሴ እና ጌጤ ዋሚ በ33ኛው በርሊን ማራቶን በወንድና ሴት ምድብ በድል ጨረሱ።

[ለማስተካከል] መስከረም 13 ቀን 1999

  • የህውሐት ማእከላዊ ኮሚቴ አቶ መለስ ዜናዊ የድርጅቱ ሊቀ መንበር ሆነው እንዲያገለግሉ በድጋሚ መረጠ፡፡
  • በቻይና ሻንጋይ ውስጥ በተደረገ የሴቶች የአምስት ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከ1ኛ እስክ 4ኛ ተከታትለው በመግባት አሸነፉ።

"የተለያዩ እምነት ተከታዮች ማህበር" የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ተቋም ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ሕዝቂያስ አሰፋን በተለያዩ የአለም ክፍሎች ለሠላም መስፈን ባደረጉት አስተዋጽኦ የዓመቱን የሠላም ሽልማት ሰጣቸው።

[ለማስተካከል] መስከረም 12 ቀን 1999

  • የኢትዮጵያ የኤሌትሪክ ኅይል ኮርፖሬችን ኦቨርሲስ ኢንፍራስትራክቸር አሊያንስ ከተባለ ሕንዳዊ የግል ድርጅት ጋር የኤሌትሪክ ቁሳቁስ ለማቅረብ የ65 ሚሊዮን ብር ኮንትራት ተፈራረሙ።

[ለማስተካከል] ሐምሌ 30 ቀን 1998

  • የደጫቱ ወንዝ ጎርፍ ከ200 በላይ የሆኑ ስዎችን ሕይወት አጥፋ።

[ለማስተካከል] ታኅሣሥ 12 ቀን 1998

  • የሜጋ አሳታሚ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ሠራተኞቹን ጨምሮ በሥሩ ያሉ ንብረቶች በጠቅላላ ለሜጋ ማከፋፈያ አተላለፈ።

[ለማስተካከል] አፍሪካ

[ለማስተካከል] መስከረም 24 ቀን 1999

[ለማስተካከል] ዓለም

[ለማስተካከል] መስከረም 26 ቀን 1999

  • ሮጀር ኮርንበርግ የኖቤል ሽልማትን በኬምስትሪ አሸነፉ።
  • ጆን ማተር እና ጆርጅ ስሙት የኖቤል ሽልማትን በፊዚክስ አሸነፉ።

[ለማስተካከል] መስከረም 29 ቀን 1999

  • ስሜን ኮርያ መጀመርያ ጊዜ የኒውክሌር መሣርያ ፈተና ባልተገለጸ ሥፍራ እንዳደረገ አዋጀ።

[ለማስተካከል] ጥቅምት 10 ቀን 1999

  • በተመድ አካባቢ ጥብቅና ድርጅት ዘንድ፥ በባሕር ከሚኖሩ ሕይወት ያላቸው ፍጥረቶች የሞቱበት ክልል ሲሶው ባለፉት 2 አመት ተጨመረ።

[ለማስተካከል] ጥቅምት 14 ቀን 1999

  • በቻይና ቢጫው ወንዝ ላይ ላንጆው ከተማ አጠገብ ወንዙ በድንገት ቀይ ሆነ። ምክንያቱ ገና እርግጠኛ አይደለም።

[ለማስተካከል] ሌሎች የዜና ምንጮች

  • ኢትዮዜና ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ ከአገር በቀል ጋዜጦች አውጣጥቶ ያቀርባል።
  • CyberEthiopia ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ ና በእንግሊዝኛ፣ ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል
  • ethioindex ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ ና በእንግሊዝኛ፣ ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል
  • ኢሲቲቪ የአማርኛ ቴቪ በአሜሪካን ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ፣ ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል በተጨማሪ ቪዲዮና ፎቶ ይመለከታሉ። http://www.ectv.org
  • ቁጥራቸው እጅግ ከበዛ ምንጮች የተሰባሰበ የአለም ወሬ ደግሞ ከጉግል ዜና ላይ ስለ ኢትዮጵያ ማግኘት ይቻላል።

Our "Network":

Project Gutenberg
https://gutenberg.classicistranieri.com

Encyclopaedia Britannica 1911
https://encyclopaediabritannica.classicistranieri.com

Librivox Audiobooks
https://librivox.classicistranieri.com

Linux Distributions
https://old.classicistranieri.com

Magnatune (MP3 Music)
https://magnatune.classicistranieri.com

Static Wikipedia (June 2008)
https://wikipedia.classicistranieri.com

Static Wikipedia (March 2008)
https://wikipedia2007.classicistranieri.com/mar2008/

Static Wikipedia (2007)
https://wikipedia2007.classicistranieri.com

Static Wikipedia (2006)
https://wikipedia2006.classicistranieri.com

Liber Liber
https://liberliber.classicistranieri.com

ZIM Files for Kiwix
https://zim.classicistranieri.com


Other Websites:

Bach - Goldberg Variations
https://www.goldbergvariations.org

Lazarillo de Tormes
https://www.lazarillodetormes.org

Madame Bovary
https://www.madamebovary.org

Il Fu Mattia Pascal
https://www.mattiapascal.it

The Voice in the Desert
https://www.thevoiceinthedesert.org

Confessione d'un amore fascista
https://www.amorefascista.it

Malinverno
https://www.malinverno.org

Debito formativo
https://www.debitoformativo.it

Adina Spire
https://www.adinaspire.com