Web - Amazon

We provide Linux to the World


We support WINRAR [What is this] - [Download .exe file(s) for Windows]

CLASSICISTRANIERI HOME PAGE - YOUTUBE CHANNEL
SITEMAP
Audiobooks by Valerio Di Stefano: Single Download - Complete Download [TAR] [WIM] [ZIP] [RAR] - Alphabetical Download  [TAR] [WIM] [ZIP] [RAR] - Download Instructions

Make a donation: IBAN: IT36M0708677020000000008016 - BIC/SWIFT:  ICRAITRRU60 - VALERIO DI STEFANO or
Privacy Policy Cookie Policy Terms and Conditions
Wikipedia - Help:Contents

Help:Contents

From Wikipedia

ማንኛውንም ገጽ ስለ ማዘጋጀት ወይም ስለ ማስተካከል ሌላ ጠቃሚ መረጃ በማዘጋጀት ዕርዳታው ገጽ ላይ ይገኛል።

ይዞታ

[ለማስተካከል] በፊደል ማቀነባበር በቀላሉ!

ባማርኛ ለመጻፍ የተለያዩ ዘዴዎች አሉ። እነዚህን ዘዴዎች ከዚህ ቀጥሎ በመዘርዘር ምርጫውን ለተጠቃሚ እንተዋለን።

[ለማስተካከል] ራሱ ገጹ ላይ የተገጠመው ዘዴ

[ለማስተካከል] ኢትዮፒክ ሴራ

የፍለጋ ሳጥኑ (search box)ላይና የጽሁፍ ሳጥኑ(editbox) ላይ የተገጥመው የአማርኛ መጻፊያ እንዴት እንደሚሰራ ኢትዮፒክ ሴራ ላይ ስላለ እስለኪለመድ በራሱ መስኮት ላይ እያዩ ከፍቶ እያዩ መጻፉ ይረዳል::ይህን ዘዴ ካልተጠቀሙ ሌሎች ዘዴዎች ከሲህ ቀጥሎ ተዘርዝረዋል።

[ለማስተካከል] በ ሲስተም ደረጃ የሚሰሩ የጽሁፍ ረዳት ሶፍትዌሮች (virtual keyboards)

[ለማስተካከል] ፋየር ፎክስ እና አኒኪ

ፋየር ፎክስን (Mozilla firefox) firefox የሚባለውን የኢንተርኔት መጎብኛ (browser) ለምትጠቀሙ በፊደል የማዘጋጀት ዘዴ ተዘጋጅቷል። ከማዘጋጀት ሠንተረዡ በላይ "በፊደል ጻፍ - write in amharic" ከሚለው አጠገብ ያለው ሣጥን ካለተመረጠ በቀር የሚጻፈው ሁሉ ቀጥታ በፊደል ይታያል።

ከዚህ ሌላ anykey ላይ እራሱ ፋየር ፎክስን በመጠቀም የሚሠራ ጠቃሚ መጨመርያ አለ። እዚህ ቦታ ላይ በፋየር ፎክስ አማርኛን በመጠቀም እኢንተርኔት ላይ ለመጻፍ የሚያገለግል extension ይገኛል። የሰፈሩትን ጽሁፎች ከቃኙ በኋላ installation ገጽ በሚገኘው መያያዣ ይጫኑት። ይህ ዘዴ ኢንተርኔት ላይ ፎርም፣ ብሎግ፣ ዌብ ሜልና የመሳሰሉትን (ዊኪፔዲያን ጨምሮ) በቀላሉ ባማርኛ ቀጥታ ለመጻፍ ያስችላል! (በፋየር ፎክስ ላይ View -> Character Encoding -> Unicode UTF-8) እንደ ተመረጠ ያረጋግጡ። በመጎበኛው ቀኝ-ታች ማዕዘን ላይ "አﻯки" ሲታይ ሁለት ጊዜ ይጫኑት፣ 'Keymaps' -> 'Amharic Sera' ይምረጡ። ከዚያ በኋላ በEdit box ውስጥ <F2> ወይም "right click" ተጭነው በፊደል በቀጥታ ማዘጋጀት ይቻላል!

[ለማስተካከል] washra - ዋሽራ

ዋሽራ ማንኛውም ሶፍትዌር ላይ ባማርኛ ለመጽፍ የሚረዳ ሰሌዳንና (keyboard) ፎንትን ያዘለ ሶፍትዌር ነው። እዚህ ገጽ (washra) ላይ የሚገኘውን ማስረጃ በጥሞና ማንበብና ሶፍትዌሩን መጫን በጣም ጠቃሚ ነው። ይህ ሶፍትዌር አጠቃቀሙን የሚያስረዱ ጽሁፎችን ስለሚይዝና የተለያዩ ፎንቶችን (የፊደል ቅርጾችን) ስለሚያስቀምጥ ሊሞከር የሚገባው እጅግ ጠቃሚ ሶፍትዌር ነው። (* ማስታወቂያ - ይህ ዘዴ ለ"Windows XP", "Windows 2000", እና ከዚያ በላይ ላላቸው ኮምፒዩተሮች እንጂ ከ"Windows ME" ጋራ አይስማማም።)

[ለማስተካከል] Tavultsoft keyman

ባማርኛ በቃል ማቀነባበርያ ውስጥ ታይፕ ለማድረግ ከፈለጉ፣ በዚሁ በጣም ጠቃሚ ሥፍራ አለዋጋ ያገኙበታል http://www.abyssiniacybergateway.net/fidel/unicode/ በተለይም "Keyboards" በሚለው አርስት ሥር "Amharic" ያለው ፕሮግራም ይጠቅማል። ይህ ፕሮግራም በነጻ የሚስጥ ነው። ከዚያ በኋላ "Tavultesoft Keyman" የሚባል ፕሮግራም በኮምፒውተርዎ ላይ ያስቀምጣል።

እሱን ከፍተው በታችኛ ቀኝ ማዕዘን በኩል ከዚያ በሚገኘው ምልክት 1 ወይም 2 ጊዜ ተጭነው "Amharic Unicode EZ" የሚለውን ይምረጡ። ከዚያ የቃል ማቀነባበርያ ለምሳሌ እንደ "Wordpad" ከፍተው፣ "GF Zemen Unicode" በሚባል ፎንት ታይፕ ላማድረግ ቀላል ነው። በኮምፒውተርዎ ውስጥ በ C:\WINDOWS\All Users\Application Data\Tavultesoft\Keyman\Keyboard\unicode-ez\AmharicHelp.htm ወይም እንደዚያ በሚመስል ሥፍራ ያለው ሰነድ የፕሮግራሙ ታይፕ አሠራር በቀላሉ ያስረዳዎታል። ነገር ግን የፈለጉትን በ"Wordpad" ከጻፉ በኋላ እሱን ወደ ዊኪፔድያ ለማዘዋወር "cut"ና "paste" ማድረግ ያስፈልጋል።

windows xp እና internet explorer 6 ለምትጠቀሙ ይህ "Tavultesoft Keyman" የተሰኘው ፕሮራምን በመጠቀም ግን በቀጥታ ድረ ገጽ ላይ በመሄድ ለመጻፍ ይቻላል።

[ለማስተካከል] Unigeez

ከዚሁ ጋር ተመሳሳይ የሆነውን unigeez የሚሰኘውን ፕሮግራም ከመረጡ unigeez ላይ ያገኙታል።

[ለማስተካከል] ጃቫ (java)

ሌላ የአማርኛ መጻፊያ ፕሮግራም እዚህ ይገኛል sadiss. ጃቫ የሚሰኘውን የኮምፒውትር ቋንቋ የሚጠይቅና በሱም የተሰራ ስለሆን ኮምፒውተሩ ላይ ለመጫን በቅድሚያ java ላይ መሄዱ አስፈላጊ ሊሆን ይችላል።

ከዚሁ ጋር ተመሳሳይ የሆነውን አማርኛን ጨምሮ ባለብዙ ቋንቋ መጻፊያን simredo እዚህ ላይ simredo ያገኙታል።


[ለማስተካከል] ፈጣን ዘዴ:-

  • የአማርኛ መጻፊያ ሶፍትዌር ለመጫን ለተቸገረ ሰው ወደ መጣጥፍበመሄድ መጻፍ አንድ መፍትሄ ነው .ከዚያም copy/paste ወይም ገልብጦ መለጠፍ ይቻላል::
  • ወደ ዋርካ ሂደው እዚያ ቀጥታ በፊደል ለመጻፍ ቀላል ነው። በማንኛውም ፎረም ውስጥ "አዲስ አርስት" በመጫን ነው። "Submit" ሳይጫኑ የ"መቀሱን" ምልክት ቢጫኑ የጻፉትን ወደ ኮምፒዩተርዎ "Clipboard" ያስቀምጠዋል። ከዚያ በሌላ መስኮት ውስጥ የጻፉትን ከክሊፕቦርድ ወደዚህ "paste" ማድረግ (Ctrl+v) ብቻ ነው!
  • ምንም ሌላ ጥያቄ ካለዎ ወይም ችግር ቢያጋጥምዎ ማናቸውንም መጋቢ ይጠይቁ!
Our "Network":

Project Gutenberg
https://gutenberg.classicistranieri.com

Encyclopaedia Britannica 1911
https://encyclopaediabritannica.classicistranieri.com

Librivox Audiobooks
https://librivox.classicistranieri.com

Linux Distributions
https://old.classicistranieri.com

Magnatune (MP3 Music)
https://magnatune.classicistranieri.com

Static Wikipedia (June 2008)
https://wikipedia.classicistranieri.com

Static Wikipedia (March 2008)
https://wikipedia2007.classicistranieri.com/mar2008/

Static Wikipedia (2007)
https://wikipedia2007.classicistranieri.com

Static Wikipedia (2006)
https://wikipedia2006.classicistranieri.com

Liber Liber
https://liberliber.classicistranieri.com

ZIM Files for Kiwix
https://zim.classicistranieri.com


Other Websites:

Bach - Goldberg Variations
https://www.goldbergvariations.org

Lazarillo de Tormes
https://www.lazarillodetormes.org

Madame Bovary
https://www.madamebovary.org

Il Fu Mattia Pascal
https://www.mattiapascal.it

The Voice in the Desert
https://www.thevoiceinthedesert.org

Confessione d'un amore fascista
https://www.amorefascista.it

Malinverno
https://www.malinverno.org

Debito formativo
https://www.debitoformativo.it

Adina Spire
https://www.adinaspire.com