Wikipedia:Welcome, newcomers!
From Wikipedia
እንኳን፡ደህና፡መጡ።
በላይኛ ቀኝ ማዕዘን "መግቢያ" የሚለውን በመጫን ወደ አባልነት መግባት የራስዎን ብዕር ስም ወይም "አባል ስም" መርጠው በማውጣት ብቻ ነው፤ እንጂ አስፈላጊነት አይደለም። (ሥዕልን ለመላክ ግን መግባት አስፈላጊ ነው።)
ከገቡ በኋላ፤ የእርስዎን "መኖሪያ ገጽ" ይቀበላሉ፤ በማንኛውም "ውይይት ገጽ" ላይ ስምዎን ባጭሩ ኮድ በ~~~~ አድረገው ፊርማዎ ከነቀኑም ከነጊዜውም ይታያል።
- የሚችሉትን ቋንቋዎች በመኖርያ ገጽዎ ላይ ለማመልከት Wikipedia:ልሳናት ይጎብኙ!
- Welcome to Amharic Wikipedia. If you have joined and don't know Amharic, please see Wikipedia:ልሳናት (our version of Wikipedia:Babel) for more information.
[ለማስተካከል] ምርጫዎችና ምክር
- ደግሞ ከገቡ በኋላ ምርጫዎች የሚለው ክፍል ይታያል። ከነዚህ ውስጥ
- "ዘመንና ሰዓት" ባለው ሥር "ከኮምፒውተርዎ መዝገብ ልዩነቱ ይገኝ" መጫን ጥሩ ምክር ነው። (ነገር ግን እንደ ኢትዮጵያ ጊዜ ለማድረግ፣ እንደገና ስድስት ሰዓት ለኦፍ ሰቱ ይጨምሩ።)
- በ"የማዘጋጀት ምርጫዎች" ሥር፡ "ያዘጋጁት ሁሉ ወደ ጠበቁት ገጾች ዝርዝር ይጨመር" ቢመርጡ የመጣጥፍ ቁጥር በበዛበት ጊዜ በተለይ ይጠቅማል፤ አሁን ግን በትንሽ መጠን ሳለን በቅርብ ጊዜ የተለወጡ መመልከት ይበቃል።
- በ"የቅርቡ ለውጦች ዝርዝር" ሥር "የተደረጀ ቅርብ ለውጦች" ቢመርጡ አዘራዘሩ በደረጃ ሆኖ ይታያል። ይህ አንዳንዴ ለውጦቹን ለመከተል ይጠቅማል፤ ፈትነው ይሞክሩት!
- (ምርጫዎችዎን ከመረጡ በኋላ "ይቆጠብ" የሚለውን እንዲጫን ያረጋግጡ።)
[ለማስተካከል] ሌላ ጠቃሚ መያያዣዎች
የመጣጥፍ ማውጫዎች
ይዞታ፦ | (ላይኛ)፡A–Z፡ሀ፡ለ፡ሐ፡መ፡ሠ፡ረ፡ሰ፡ሸ፡ቀ፡ቐ፡በ፡ቨ፡ተ፡ቸ፡ኀ፡ነ፡ኘ፡አ፡ከ፡ኸ፡ወ፡ዐ፡ዘ፡ዠ፡የ፡ደ፡ዸ፡ጀ፡ገ፡ጘ፡ጠ፡ጨ፡ጰ፡ጸ፡ፀ፡ፈ፡ፐ፡ፘ፡ፙ፡ፚ፡፩-፼ |
---|