Privacy Policy Cookie Policy Terms and Conditions Wikipedia - ጉግል

ጉግል

From Wikipedia

ጉግል (Google, Inc)
አይነት የሕዝብ
የተመሠረተበት ቦታ/ዓ.ም. ማውንቴን ቪው፥ ካሊፎርኒያ (1998 እ.ኤ.አ.)
ቦታ ማውንቴን ቪው፥ ካሊፎርኒያ፥ አሜሪካ
ዋና ሰዎች ኤሪክ ሽሚት፥ ዳይሬክተር
ሰርጂ ብሪን፥ ቴክኖሎጂ ፕሬዝዳንት
ላሪ ፔጅ, የምርቶች ፕሬዝዳንት
ኢንዱስትሪ ኢንተርኔት
ምርቶች {{{ምርቶች}}}
ገቢ $6.138 ቢሊዮን (2005 እ.ኤ.አ.)
ሠራተኞች 4,989 (በሴፕቴምበር 30፥ 2005 እ.ኤ.አ.)
ዌብሳይት www.google.com
{{{ሌላ_ነገር}}}

ጉግል (Google) በ1998 እ.ኤ.አ. የግለሰብ ድርጅት ሆኖ ነው የጀመረው። የጉግል ፍለጋ ዌብሳይትን የሰራው እና የሚያስተዳድረው ይሄው ድርጅት ነው። የጉግል ዓላማ የዓለምን መረጃ ለማሰናዳት ፣ ለማቅረብና ጠቃሚ ማድረግ ነው።



ይዞታ

[ለማስተካከል] ታሪክ

[ለማስተካከል] መጀመሪያ

ጉግል እንደ ፕሮጀክት ሆኖ በጃኑዋሪ 1996 እ.ኤ.አ. በላሪ ፔጅ እና ሰርጂ ብሪንስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ ነው የጀመረው። የፕሮጀክቱ ሀሳብ የድሀረ ገጾችን ግንኙነት በማጥናት የተሻለ የፍለጋ አገልግሎት መሰጠት መቻል ነበር። ወደ አንድ [ድሀረ ግጽ]] ብዙ መያያዣዎች ካሉ ያ ድሀረ ገጽ ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን አለው የሚለውን ሀሳብ ሞክረው ትክክለኛ መሆኑን አዩ (ይህ ዘዴ ፔጅራንክ ይባላል)፣ ለፍለጋ ድሀረ ገጻቸውም መሠረት ጣሉ። በዛ ጊዜ ፍለጋውን የሚያስተናግደው የስታንፎርድ ዌብሳይት ነበር። አድራሻውም http://google.stanford.edu ነበር። ያሁኑ አድራሻቸው google.com በመስከረም 5 ቀን, 1990 (Sep. 15, 1997 እ.ኤ.አ.) ነው የተመዘገበው።

የጉግል ዌብሳይት
Enlarge
የጉግል ዌብሳይት

በማርች 1999 እ.ኤ.አ. ድርጅቱ ወደ 165 ዩኒቨርስቲ አቬኑ, ፓሎ አልቶ መስሪያ ቤቱን አዛወረ። ከዚያ በኋላ ሌሎች ሁለት ቦታዎች ቢቀያይሩም በ2003 እ.ኤ.አ. 1600 አምፊቲያትር ፓርክዌይ, ማውንቴን ቪው ወደ ሚገኙ ሕንጻዎች አረፉ። አብዛኛው በዚህ ጊዜ ይጠቀምበት የነበረው የኮምፒዩተር ዕቃዎች ከኢንቴል እና አይቢኤም የተለገሡ ነበሩ።

በፍጥነት የሚያድገው የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ጉግልን ማድነቅ ጀመሩ። ተጠዋሚዎች ወደ ዌብሳይቱ ቀላል እና ዓይን የሚስብ ዲዛይን ተሳቡ። በ2000 እ.ኤ.አ. በፍለጋ ቃላት ላይ የተመሠረቱ ማስታወቂያዎችን ማሳየት ጀመሩ። ነጻ የዌብሳይት ዲዛይን አንዲኖርና የዌብሳይቱን የመጫን ጊዜ ፈጣን እንዲሆን ማስታወቂያዎቹ የምስል ሳይሆን የጽሁፍ ብቻ ናቸው። ሌሎች ተወዳዳሪዎቹ እየወደቁ ሲመጡ ጉግል ግን እያደገ እና እየታወቀ መጣ።

ነሐሴ 29 ቀን, 1993 (Sep. 4, 2001 እ.ኤ.አ.) የዩናይትድ ስቴትስ ፓተንት ቢሮ የፔጅራንክ ዘዴን ፓተንት ለስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ ሰጠ። በፌብሩዋሪ 2003 እ.ኤ.አ. ጉግል ፓይራ ላብስ የሚባለውን የብሎገር ባለቤት ገዛ።

2004 እ.ኤ.አ. መጀመሪያ ጉግል በወርልድ ዋይድ ዌብ ከነበረው የፍለጋ ጥያቄዎች 84.7 በመቶውን በራሱ ዌብሳይትና በሌሎች ጓደኛ ዌብሳይቶች ያስተናግድ ነበር። በፌብሩዋሪ 2004 እ.ኤ.አ. ያሁ! ከጉግል ጋር የነበረውን ጓደኝነት አቆመ።

በበዓል ቀናት፣ የአንድ ነገር መታሰቢያ ቀናት እና ልዩ ቀኖች የጉግል ዌብሳይት አስቂኝ ነገሮችን ይይዛል። ከነዚህም ታዋቂው የድርጅቱን አርማ መለወጥ ነው። ይህም 'ጉግል ዱድልስ' ይባላል።

በየጊዜው አዲስ ነገር ከጉግል ይመነጫል። ጉግል ላብስ የሚባለው የዌብሳይቱ ክፍል አዲስ በሙከራ ያሉ ውጤቶችን ይይዛል። ይህም የተጠቃሚዎችን አስተያየት ስለሚያስገኘው ከተጠቃሚዎች ጋር ያለውን ግንኙነት ያዳብራል። ይህም አዲሶቹን ምርቶች አሰራር ያሻሽላል።

[ለማስተካከል] የአርማ ለውጥ

በዓመታት ውስጥ የጉግል አርማ ተለውጧል።

[ለማስተካከል] የቃል አመሠራረት

ጉግል (Google) የሚለው ቃል ጉጎል (Googol) ከሚለው የመጣ ነው። ጉጎል የሚባለው ቃል የተፈጠረው በሚልተን ሲሮታ በ1938 እ.ኤ.አ. በዘጠኝ ዓመቱ ነው። ሚልተን ኤድዋርድ ካስነር የሚባል ማቲማቲሻን ወንድም/እሀት? ልጅ ነው። የቃሉ አጠቃቀም የጉግልን በኢንተርኔት የሚገኘውን ኢንፎርሜሽን ለማሰናዳት ያለውን ዓላማ ያንፀባራቃል። የጉግል ጠቃላይ መምሪያ ጉግልፕሊክስ (Googleplex) ይባላል።

ዛሬ 'ጉግል' በአንዳንድ ቋንቋዎች እንደ ቃል ይወሰዳል። ትርጉሙም 'የዌብሳይት ፍለጋ ማድረግ' ነው።

[ለማስተካከል] ፋይናንስ

የጉግል የመጀመሪያ ዕርዳታ ከአንዲ ቤክቶልሸም የተጻፈ የ$100,000 ቼክ ነው።

[ለማስተካከል] ዛሬ

ጉግል እያደገ ሲመጣ ትልቅ ውድድር እየሳበ ይመጣል። አንድ ምሳሌ በጉግል እና ማይክሮሶፍት መሀል ነው። ማይክሮሶፍት ኤምኤስኤን ሰርች የሚባለውን የፍለጋ አገልግሎት በየጊዜው እየለወጠ ከጉግል ጋር የተወዳዳሪ ቦታ እንዲይዝ ይሞክራል። ከዚህም በላይ ሁለቱ ድርጅቶች አንድአይነት አገልግሎቶችን ማቅረብ ጀምረዋል።

ጉግል 'gbrowser.com' የሚለውን የዌብ አድራሻ ስላስመዘገበ የራሱን የዌብ መቃኛ እየሰራ ነው የሚል ወሬ አለ። ለማይክሮሶፍት የሚሰሩ ብዙ ሠራተኞችም ማይክሮሶፍትን ለቀው ለጉግል መሥራት ጀምረዋል።

ጉግል በፍለጋ አገልግሎት መሪ ስለሆነ እንደ ያሁ! ያሉትን ተወዳዳሪዎች ለማሸነፍ ይጥራል። የጉግልና ያሁ ትኩረት የተለያየ ቢሆንም ጉግል ግን አዳዲስ አገልግሎቶችን እየከፈተ ነው። በጁን 21, 2005 እ.ኤ.አ. ጉግል እንደ ኢቤይ ያሉትን የንግድ ዌብሳይቶችን ለመወዳደር ያለውን ዕቅድ አሳውቋል።

[ለማስተካከል] ሠራተኞች

በጉግል የመጀመሪያ ዓመታት የሠራተኞች ደሞዝ ትንሽ ነበር። በአሁኑ ጊዜ ግን ዩጉግል ሼር በከፍተኛ መጠን እያደገ ስለመጣ የሠራተኞች ደሞዝ በአንጻሩ ጨምሯል። ከደሞዝ ሌላ ታዋቂነት እና ሌሎች ጥቅሞች ብዙ አመልካቾችን ስቧል። ከአንድ ላነሰ የሥራ ቦታ አንድ ሺህ አመልካቾች እንዳሉ ተገምቷል።

የድርጅቱ መሥራቾችና ሌሎች ዋና ሠራተኞች አንድ የአሜሪካን ዶላር እየተከፈላቸው ይሰራሉ። እነዚህ ሰዎች የድርጅቱን ብዙ ሼር ይይዛሉ።

[ለማስተካከል] ቴክኖሎጂ

የጉግል አገልግሎቶች በብዙ ሰርቨሮች ውስጥ በሚገኙ ተራ ኮምፕዩተሮች ላይ ነው ያሉት። ኮምፒዩተሮቹ የሊኑክስ ኮምፒዩተር ፕሮግራም ይጠቀማሉ። ድርጀቱ ስለሚጠቀመው ማሽኖች ብዙ ዝርዝር ባይሰጥም በ2004 እ.ኤ.አ. ከ60,000 በላይ ኮምፒዩተሮችን እንደሚጠቀሙ ይገመታል።

[ለማስተካከል] ፔጅራንክ

ፔጅራንክ (PageRank) ጉግል የፍለጋ ገጾቹ ላይ የዌብሳይቶችን ቅድመተከተል ለማግኘት የሚጠቀመው ዘዴ ነው። በፔጅራንክ እያንዳንዱ ዌብሳይት ቁጥር አለው። ይህ ቁጥር ከፍ ባለ ጊዜ የዛ ዌብሳይት ደረጃ በፍለጋ ገጹ ላይ ይጨምራል። ይሄ ቁጥር የሚወሰነው ሌሎች ወደዚህ ዌብሳይት በሚያመለክቱ ዌብሳይቶች ነው። የእነዚህ ዌብሳይቶች ቁጥር ከፍተኛ ከሆነ የዚኛውም በአንጻሩ ይጨምራል።

[ለማስተካከል] የድርጅቱ ባሕል

[ለማስተካከል] ፍልስፍና

ጉግል የራሱ የተለያዩ ዕምነቶች አሉት። አንዱ 'መጥፎ ነገር ሳትሰራ ገንዘብ ማግኘት ትችላለህ' ይላል። ሊሎች ዋና ሀሳቦች እዚህ ይገኛሉ

[ለማስተካከል] 'ሃያ በመቶ' ጊዜ

ሁሉም የጉግል ኢንጅነሮች 20 በመቶ የሥራ ጊዜያቸውን እነሱ በሚስባቸው ሥራ ላይ እንዲያሳልፉ ያበረታታል። ከእነዚህ ውስጥ አንዳንድ ሥራዎች የጉግል ሌላ አገልግሎት ይሆናሉ።

[ለማስተካከል] ጉግልፕሌክስ

የጉግል መጥላይ መምሪያ ጉግልፕሌክስ (Googleplex) ይባላል። ይህ ቦታ ለሠራተኞች የተለያዩ መዝናኛዎችን ያቀፈ ነው። ከነዚህም ውስጥ የአካል ማጎልመሻ ክፍል፣ የተለያዩ ስፖርቶች፣ የተለያዩ ምግብና መጠጦች ይጠቀሳሉ።

[ለማስተካከል] የስራ ትብብር

የሚከተሉት የሥራ አፋሮች ናቸው፦

  • ናሳ
  • ሰን ማይክሮሲስተምስ
  • ሞዚላ

[ለማስተካከል] ዓለምአቀፍ

ጉግል ከደርዘን በላይ በሚሆኑ ሀገሮች ቢሮዎች አሉት። የተለያዩ ሀገሮች የተለያየ ሕጎች ስላሏቸው ጉግል ሁሉንም ለማስማማት ይሞክራል።

[ለማስተካከል] የፍለጋ ዓይነቶች

  • ምስል (Images) - ይህ በኢንተርኔት ላይ ያሉ ምስሎችን ብቻ ለመፈለግ ያገለግላል
  • ግሩፖች(Groups) - የመወያያ ግሩፖችን ለመፈለግ
  • ዜና (News) - ይህ ወደ ጉግል ዜና ድሕረ-ገጽ ይወስዳል
  • ፍሩግል (Froogle) - ይህ ድሕረ-ገጽ ተጠቃሚዎች በኢንተርኔት ዕቃ እንዲገዙ ያስችላል። ፍሩግልን ይዩ
  • ሎካል (Local) - በአቅራቢያዎ ያሉ ሱቆችንና ሌሎች የንግድ ቦታዎችን ለመፈለግ ያገለግላል
  • እርዝ (Earth) - የዓለም የሳይተላይት ፎቶዎችን የሚያሳይ ፕሮግራም ወደ ኮምፒዩተሮ ማስጫን ይችላል
  • ዴስክቶፕ (Desktop) - በኮምፒዩተሮ ላይ ያሉትን ሰነዶች (ፅሁፍ፣ ፎቶ፣ ድምፅ፣ ምስል) ለመፈለግ
  • ቪዲዮስ (Videos) - በኢንተርኔት ላይ ያሉ ቪዲዮችን ለመፈለግ
  • ብሎግስ (Blogs) - በኢንተርኔት ላይ ያሉ ብሎጎችን ለመፈለግ
  • ስኮላር (Scholar) - ትምህርታዊ ጽሁፎችን ለመፈለግ

[ለማስተካከል] ውጫዊ መያያዣዎች

Static Wikipedia (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - en - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu -

Static Wikipedia 2007 (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - en - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu -

Static Wikipedia 2006 (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu

Static Wikipedia February 2008 (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - en - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu