አዲግራት
From Wikipedia
አዲግራት በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ከተማ ሲሆን በምስራቃዊ ዞንና በጋንታ አፈሹም ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ65,237 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 32,586 ወንዶችና 32,651 ሴቶች ይገኙበታል።[1] አዲግራት ከመቀሌ በሰሜን በኩልና ከሰናፌ በደቡብ በኩል ትገኛለች።
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ84,769 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ14°16′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°27′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]
[ለማስተካከል] ምንጮች
- ↑ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን, population.pdf
- ↑ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia
መደቦች: መዋቅሮች | የኢትዮጵያ ከተሞች | ትግራይ