ቴሌቪዥን
From Wikipedia
ቴሌቪዥን የስዕል እና ድምጽ ምልክቶችን ከማሰራጫ የሚቀበል የመገናኛ ዘዴ ነው። "ቴሌ-" የሚለው ክፍል በግሪክ "ሩቅ" ማለት ቢሆን "-ቪዥን" ደግሞ ከሮማይስጥ visio ዊዚዮ "ማየት" ("ትርዒት") ተወስዷል።
[ለማስተካከል] ታሪክ
ጆን ሎጊ ቤርድ በጥር 18 ቀን 1918 ዓ.ም. (26 January 1926 እ.ኤ.አ.) የመጀመሪያውን የቴሌቪዥን መግለጫ ሰጠ።
[ለማስተካከል] ከለር ቴሌቪዥን
ከዚያ ቤርድ በግንቦት 26 ቀን 1920 (ጁላይ 3, 1928 እ.ኤ.አ.) የመጀመሪያውን የከለር ቴሌቪዥን ስርጨት ሙከራ አደረገ።