ድረ ገጽ መረብ
From Wikipedia
የድረ ገጽ መረብ (ወይም ኢንተርኔት) በጣም ብዙ የኮምፒዩተር አውታሮችን ያያየዘ የመገናኛ መረብ ነዉ። በመረቡ ውስጥ ብዙ ድረ ገጽ ይገኛሉ። ከዚያ በላይ በርካታ የመነጋገርና መገናኘት መንገዶች አሉ።
ከሁሉ አስቀድሞ የተፈጠረ ክፍለ-ኢንተርኔት "USENET" የሚባለው አገልግሎት ነው። ዛሬ ብዙዎች ተጠቃሚዎቹ ግን ስንኳ ስለ USENET መኖሩን አያውቁም።