ሩሲያ
From Wikipedia
|
|||||
ዋና ከተማ | መስኮብ (ሞስኮ) |
||||
ብሔራዊ ቋንቋ(ዎች) | ሩስኛ | ||||
መሪዎች ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ቭላድሚር ፑቲን ሚካይል ፍራድኮቭ |
||||
የነጻነት ቀን | ሰኔ 5 ቀን 1982 (June 12, 1990 እ.ኤ.አ.) |
||||
የመሬት ስፋት (ካሬ ኪ.ሜ.) |
17,075,400 (ከዓለም 1ኛ) | ||||
የሕዝብ ብዛት (በ2005) |
143,202,000 (ከዓለም 7ኛ) | ||||
የገንዘብ ስም | ሩብል | ||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 እስከ +12 | ||||
የስልክ መግቢያ | +7 |
ሩሲያ ወይም የሩሲያ ፌዴሬሽን በአውሮፓ እና እስያ አህጉሮች ውስጥ የሚገኝ አገር ነው። በ17,075,200 ካሬ ኪ.ሜ. ከዓለም በመሬት ስፋት አንደኛ ሲሆን በሕዝብ ብዛትም ከዓለም ስምንተኛ ነው። ሩስያ ከኖርዌ፣ ፊንላንድ፣ ኤስቶኚያ፣ ሌትላንድ (ላቲቪያ)፣ ሊትዌኛ፣ ፖላንድ፣ ቤላሩስ፣ ዩክሬን፣ ጆርጂያ፣ አዘርባይጃን፣ ካዛኪስታን፣ ቻይና፣ ሞንጎሊያ እና ሰሜን ኮሪያ ጋር ደንበር አላት።
ሩሲያ በጠፈር እና በጦር መሳሪያ ቴክኖሎጂ በጣም የተራቀቀች ናት፡፡
በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች |
ምሥራቃዊ አውሮፓ - ቤላሩስ|ቡልጋሪያ|ሞልዶቫ|ሮማንያ|ሩሲያ|ዩክሬን |