Web - Amazon

We provide Linux to the World


We support WINRAR [What is this] - [Download .exe file(s) for Windows]

CLASSICISTRANIERI HOME PAGE - YOUTUBE CHANNEL
SITEMAP
Audiobooks by Valerio Di Stefano: Single Download - Complete Download [TAR] [WIM] [ZIP] [RAR] - Alphabetical Download  [TAR] [WIM] [ZIP] [RAR] - Download Instructions

Make a donation: IBAN: IT36M0708677020000000008016 - BIC/SWIFT:  ICRAITRRU60 - VALERIO DI STEFANO or
Privacy Policy Cookie Policy Terms and Conditions
Wikipedia - የቶሪኖ ከፈን

የቶሪኖ ከፈን

From Wikipedia

በከፈኑ ላይ ያለው መልክ፣ ቀለሞቹ ሲገለበጡ የፎቶ ኔጋቲቭ መሆኑ ይገለጻል
Enlarge
በከፈኑ ላይ ያለው መልክ፣ ቀለሞቹ ሲገለበጡ የፎቶ ኔጋቲቭ መሆኑ ይገለጻል

የቶሪኖ ከፈን ወይም መከፈኛ ጨርቅ የተሰቀለ ሰው ምስል የሚታይበት ጥንታዊ በፍታ ነው። ዛሬ የሚገኘው በቶሪኖ ጣልያ ባለበት ቤተ ክርስትያን በመሆኑ "የቶሪኖ ከፈን" ይባላል። ይሄው በፍታ በመቃብር ውስጥ ሲቆይ ኢየሱስ ክርስቶስን የከፈነው እንደሆነ በሱም ላይ ምስሉ በተአምር እንደተቀረጸ የሚያምኑ ጥቂቶች አይደሉም። ሌሎች ግን የጥርጣሬ ባሕርይ ይዘው ይህን ሳይቀበሉ በሰው ልጅ ሰዓሊነት እንደ ተፈጠረ ባዮች ናቸው። ስለዚህ ከበፍታው የተነሣ ብዙ ክርክሮች ሲደረጉበት ውለዋል።

ከሁሉ የሚያስገርመው ዕድሜው ካሜራ ወይም ፎቶ የማንሣት ዕውቀት መቸም ከኖረ ምናልባት ወደ 1800 ዓመታት በፊት የሚጠጋው ምስል እራሱ የፎቶ ኔጋቲቭ በመሆኑ ሲሆን፡ ምስሉ መጀመርያ በግልጽ የታየበት ወቅት በግንቦት 21 ቀን 1890 ዓ.ም. ሴኮንዶ ፒያ የተባለ አንድ የፎቶ አንሺ ፎቶውን ካነሣ በኋላ ያነሣው ፎቶ በታጠበ ጊዜ ኔጋቲቩን አይቶ በዚያን ጊዜ ምስሉ እራሱ የፎቶ ኔጋቲቭ እንደሆነ ተረዳ። ከ1818 አስቀድሞ ስለ ፎቶ ኔጋቲቭ ምንም ዕውቀት አለመኖሩ እርግጠኛ ነው። ሆኖም ይህ በፍታ በታሪክ መዝገብ ቢያንስ በ1349 ዓ.ም. መገኘቱ ደግሞ እርግጠኛ ነው። ስለዚህ ምስሉን በተመለከተ በቀላል የማመለሱ ብዙ ጥያቄዎች ቀርተዋል።

Our "Network":

Project Gutenberg
https://gutenberg.classicistranieri.com

Encyclopaedia Britannica 1911
https://encyclopaediabritannica.classicistranieri.com

Librivox Audiobooks
https://librivox.classicistranieri.com

Linux Distributions
https://old.classicistranieri.com

Magnatune (MP3 Music)
https://magnatune.classicistranieri.com

Static Wikipedia (June 2008)
https://wikipedia.classicistranieri.com

Static Wikipedia (March 2008)
https://wikipedia2007.classicistranieri.com/mar2008/

Static Wikipedia (2007)
https://wikipedia2007.classicistranieri.com

Static Wikipedia (2006)
https://wikipedia2006.classicistranieri.com

Liber Liber
https://liberliber.classicistranieri.com

ZIM Files for Kiwix
https://zim.classicistranieri.com


Other Websites:

Bach - Goldberg Variations
https://www.goldbergvariations.org

Lazarillo de Tormes
https://www.lazarillodetormes.org

Madame Bovary
https://www.madamebovary.org

Il Fu Mattia Pascal
https://www.mattiapascal.it

The Voice in the Desert
https://www.thevoiceinthedesert.org

Confessione d'un amore fascista
https://www.amorefascista.it

Malinverno
https://www.malinverno.org

Debito formativo
https://www.debitoformativo.it

Adina Spire
https://www.adinaspire.com