Web - Amazon

We provide Linux to the World


We support WINRAR [What is this] - [Download .exe file(s) for Windows]

CLASSICISTRANIERI HOME PAGE - YOUTUBE CHANNEL
SITEMAP
Audiobooks by Valerio Di Stefano: Single Download - Complete Download [TAR] [WIM] [ZIP] [RAR] - Alphabetical Download  [TAR] [WIM] [ZIP] [RAR] - Download Instructions

Make a donation: IBAN: IT36M0708677020000000008016 - BIC/SWIFT:  ICRAITRRU60 - VALERIO DI STEFANO or
Privacy Policy Cookie Policy Terms and Conditions
Wikipedia - Help:Editing

Help:Editing

From Wikipedia

[ለማስተካከል] በፊደል አጻጻፍ ዘዴ

የጽሁፍ ገጹ ላይ በቀጥታ በፊደል አመታቱ ኢትዮፒክ ሴራ ተብራርቷል።

[ለማስተካከል] አዲስ ገጽ መፍጠር

በዊኪፔድያ ላይ አዲስ ገጽ ወይም ፅሑፍ ለመፍጠር፣ ይህ ዘዴ ይጠቅማል።

  • መጀመርያ ወደ መፈተኛው፡ ቦታ ይሄዱ። በዚያ ገጽ ላይ ማናቸውም አይነት ፈተና ያለ ወሰን ይፈቀዳል። የፈለጉትን ገጽ አርእስት አውጥተው ስሙን በ[[ ]] ውስጥ አድርገው፣ ከዚያ በኋላ "ገጹን ለማቅረብ" ያለውን ይጫኑ። የመረጡት አርእስት ቀድሞ ባይኖር፣ ይህ አደራረግ ቀይ መያያዣ ይፈጥራል። የዛኔ ቀይ መያያዣውን በመከታተል "ይኸው ገጽ ገና አይኖርም" በሚለው ገጽ ላይ በቀጥታ ለመጻፍ ሊጀምሩ ይቻሎታል።

[ለማስተካከል] የቆየውን ገጽ እትም መለወጥ

ቀጥታ በሳጥኑ ውስጥ ያቀነባብሩት ወይም ያጣብቁበት ("paste" ያድርጉበት)። እየሠራኸው ምን እንደ ጻፉ የረሱ እንደ ሆነ፤ ከታች የሚገኘው "ማነጻጸሪያ" ያለውን ምልክት ይጠቅሞታል።

ገጹ ከነለውጦችዎ ምን እንደሚመስል ለማወቅ፣ "ቅድመ እይታ" ያለውን ይጫኑ። ይህ ለሙከራ ብቻ እንጂ ለውጦቹን ወደ ዊኪፔድያ የሚያቀርብ አይደለም።

"ማጠቃለያ" በሚለው ሕዋእ አጠገብ ለሌሎች አዘጋጆች የሚታይ ማንኛውንም አስተያየት መጻፍ ይችላሉ። ኣብዛኛው ጊዜ፤ ይህ ስለ ለውጦችዎ መግለጫ ይሆናል እንጂ አስፈላጊ አይደለም። ማጠቃለያው የሚታይበት በገጹ እትም ታሪክ ይሆናል።

ወደ አባልነት ከገቡና ለውጥዎ በጣም ቁም ነገር የማይሆን ትንንሽ ፊደል ወይም አንዳንድ ነጥብ በማስተካከል ብቻ ከሆነ፣ "ይህ ለውጥ ጥቃቅን ነው" በሚለው አጠገብ ምልክት ማድረግ ይችላሉ። ይህ አስፈላጊ አይደለም፣ ነገር ግን ጥቃቅኖቹን ለመሠውር ለሚያስብ አዘጋጅ ስለሚረዳ እንደ ጨዋነት ይቆጠራል።

ደግሞ ለአባላት "የምከታተላቸው ገጾች" የሚባል ልዩ ገጽ አለ። እዚያ ላይ፣ አባሉ የመረጣቸውን ገጾች ሁሉ ሲለወጡ በዝርዝር ሊከታተላቸው ይችላል። አባል ሆነው የሚያዘጋጁት ገጽ በዚያው ዝርዝር እንዲጨመር ሲፈልጉ፤ "ይህንን ገጽ ለመከታተል" ከሚለው አጠገብ ምልክት እንዳለ ያረጋግጡ። ወይም ይህ ባይሆን ገጹ ወደዚያው እንዳይጨመር ቢሻልዎ፣ ምልክቱን ያጥፉት።

በማንኛውም ጊዜ ማዘጋጀቱን ሊሠርዙት ይችላሉ። ለዚሁ ምክንያት "ይቅር! (ለመሰረዝ)" የሚለው መያያዣ አለ።

ተጨማሪ የጽሁፎችን አጻጻፍ ዘዴ ለማየት እዚህ ይሂዱ

ተጨማሪ የጽሁፎችን፡ አጻጻፍ፡ ዘዴዎች በእንግሊዝኛ፡ ለመማር፡ እዚህ፡ ይሂዱ።
Our "Network":

Project Gutenberg
https://gutenberg.classicistranieri.com

Encyclopaedia Britannica 1911
https://encyclopaediabritannica.classicistranieri.com

Librivox Audiobooks
https://librivox.classicistranieri.com

Linux Distributions
https://old.classicistranieri.com

Magnatune (MP3 Music)
https://magnatune.classicistranieri.com

Static Wikipedia (June 2008)
https://wikipedia.classicistranieri.com

Static Wikipedia (March 2008)
https://wikipedia2007.classicistranieri.com/mar2008/

Static Wikipedia (2007)
https://wikipedia2007.classicistranieri.com

Static Wikipedia (2006)
https://wikipedia2006.classicistranieri.com

Liber Liber
https://liberliber.classicistranieri.com

ZIM Files for Kiwix
https://zim.classicistranieri.com


Other Websites:

Bach - Goldberg Variations
https://www.goldbergvariations.org

Lazarillo de Tormes
https://www.lazarillodetormes.org

Madame Bovary
https://www.madamebovary.org

Il Fu Mattia Pascal
https://www.mattiapascal.it

The Voice in the Desert
https://www.thevoiceinthedesert.org

Confessione d'un amore fascista
https://www.amorefascista.it

Malinverno
https://www.malinverno.org

Debito formativo
https://www.debitoformativo.it

Adina Spire
https://www.adinaspire.com