Web - Amazon

We provide Linux to the World


We support WINRAR [What is this] - [Download .exe file(s) for Windows]

CLASSICISTRANIERI HOME PAGE - YOUTUBE CHANNEL
SITEMAP
Audiobooks by Valerio Di Stefano: Single Download - Complete Download [TAR] [WIM] [ZIP] [RAR] - Alphabetical Download  [TAR] [WIM] [ZIP] [RAR] - Download Instructions

Make a donation: IBAN: IT36M0708677020000000008016 - BIC/SWIFT:  ICRAITRRU60 - VALERIO DI STEFANO or
Privacy Policy Cookie Policy Terms and Conditions
Wikipedia - ይሁዳዊ-ሮማንስ ቋንቋዎች

ይሁዳዊ-ሮማንስ ቋንቋዎች

From Wikipedia


ይህዳዊ-ሮማንስ ቋንቋዎች ከሮማንስ ቋንቋዎች የወጡት በአይሁዶችም የሚናገሩ ልሳናት ናቸው። የራሳቸው ቋንቋዎች ሆነው እስከሚቆጠሩ ድረስ ተለውጠዋል ማለት ነው።


[ለማስተካከል] ቋንቋዎች

  • ይሁዳዊ-ካታላን (ወይም ካታላኒክ) በሰሜንና በምሥራቅ እስፓንያ እና በባሌሪክ ደሴቶች በ"ተሰወረ አይሁዳዊ ህብረተሠብ" ቅሬታ ሆኖ ይቆያል።
  • ይሁዳዊ-ጣልኛ (ወይም 'ኢታልኪያን') ቀበሌኞች በደንብ የሚናገሩ ዛሬ ከ200 በታች ናቸው። ቀድሞ ግን በጣልያና በግሪክ አገሮች በሰፊ ይናገር ነበር፡፡
  • ይሁዳዊ-አራጎንኛ በሰሜን እስፓንያ ቀድሞ ከ750 ዓ.ም. ጀምሮ ይናገር ነበር፡፡ በ1484 ዓ.ም. አይሁዶች ሁሉ ከእስፓንያ ከተባረሩ በኋላ ግን መናገሩ ቆመ፡፡
  • ይሁዳዊ-ሮማይስጥ (ወይም ላዓዝ) በድሮው ሮማ መንግሥት የተናገረው ቀበሌኛ ነበር፡፡
  • ይሁዳዊ-ፖርቱጊዝ (ወይም ሉሲታኒክ) በፖርቱጋል "ተሰወረ አይሁዳዊ ህብረተሠብ" ቅሬታ ሆኖ ይቆያል።
  • ላዲኖ የእስፓንያ ዋና ይሁዳዊ ቀበሌኛ እስከ 1484 ድረስ ነበር፡፡ ከመበራረትቸው በኋላ በተበተኑት ህብረተሠብ ጥቅሙ ሳይቋረጥ ዛሬም አንደኛው ይሁዳዊ-ሮማንስ ቋንቋ ሆኖ ይገኛል፡፡
  • ሿዲት (ወይም ይሁዳዊ-ፕሮቨንሳል) በደቡብ ፈረንሳይ ከኦሲታኛ የታደገ ቀበሌኛ ነው፡፡ በተለይ ጽኑ የዕብራይስጥ ተጽእኖ ነበረበት፡፡ ዛሬ ግን አይሰማም፡፡
  • ዛርፋቲክ (ወይም ይሁዳዊ-ፈረንሳይኛ) በስሜን ፈረንሳይ የታደገ ቀበሌኛ ነው፡፡ ዛሬ ግን አይሰማም፡፡

[ለማስተካከል] ታሪክና ዕድገት

የነኚህ ቀበሌኞች እድገት በሙሉ ግልጽ አይደለም፡፡ ወይም በቀጥታ ከይሁዳዊ-ሮማይስጥ ታደጉ ወይም ከሮማይስጥ የታደጉት ሮማንስ ቋንቋዎች ተለይተው ከያንዳንዱ ተነሡ፡፡

[ለማስተካከል] የዛሬው ኹኔታ

ይሁዳዊ-ሮማይስጥ፣ ዛርፋቲክ፣ ሿዲት፣ እና ይሁዳዊ-አራጎንኛ ሁላቸው ዛሬ አይናገሩም፡፡ መጨረሻ የሿዲት ተናጋሪ በ1969 ዓ.ም. ዐረፉ፡፡

ይሁዳዊ-ፖርቱጊዝ እና ካታላኒክ ቅሬታዎች ብቻ ሆነው ቆይቷል፡፡

'ኢታልኪያን' 2 ትውልዶች በፊት በ5000 ኢጣልያዊ-አይሁዶች ተናግሮ ዛሬ ግን በ200 — በተለይ ባረጁ — ሰዎች ዘንድ ብቻ ይሰማል፡፡

ላዲኖ በ150,000 ተናጋሪዎች መሃል እስካሁን ይሰማል፡፡ እነዚህ የሚኖሩ በተለይ በስሜን አፍሪካ እና በቱርክ ነው፡፡ አብዛኞቹ ሌላ ቋንቋ ደግሞ ይችላሉ፡፡

የነዚህ ቋንቋዎች ወደፊት እርግጠኛ አይደለም፡፡ ዛሬ ዕብራይስጥ እንደገና በሰፊ ስለሚጠቅም፣ ወይም ወጣቶቹ የየአገራቸውን ቋንቋውች (እንደ ቱርክኛ) መጀመርያ ስለሚማሩ፣ ሁኔታው ብዙ ተስፋ አይሰጥም፡፡

Our "Network":

Project Gutenberg
https://gutenberg.classicistranieri.com

Encyclopaedia Britannica 1911
https://encyclopaediabritannica.classicistranieri.com

Librivox Audiobooks
https://librivox.classicistranieri.com

Linux Distributions
https://old.classicistranieri.com

Magnatune (MP3 Music)
https://magnatune.classicistranieri.com

Static Wikipedia (June 2008)
https://wikipedia.classicistranieri.com

Static Wikipedia (March 2008)
https://wikipedia2007.classicistranieri.com/mar2008/

Static Wikipedia (2007)
https://wikipedia2007.classicistranieri.com

Static Wikipedia (2006)
https://wikipedia2006.classicistranieri.com

Liber Liber
https://liberliber.classicistranieri.com

ZIM Files for Kiwix
https://zim.classicistranieri.com


Other Websites:

Bach - Goldberg Variations
https://www.goldbergvariations.org

Lazarillo de Tormes
https://www.lazarillodetormes.org

Madame Bovary
https://www.madamebovary.org

Il Fu Mattia Pascal
https://www.mattiapascal.it

The Voice in the Desert
https://www.thevoiceinthedesert.org

Confessione d'un amore fascista
https://www.amorefascista.it

Malinverno
https://www.malinverno.org

Debito formativo
https://www.debitoformativo.it

Adina Spire
https://www.adinaspire.com