ደማስቆ
From Wikipedia
ደማስቆ (ወይም ደማስቆስ) የሶርያ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,381,800 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,861,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 33°30′ ሰሜን ኬክሮስ እና 36°19′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።