Web - Amazon

We provide Linux to the World


We support WINRAR [What is this] - [Download .exe file(s) for Windows]

CLASSICISTRANIERI HOME PAGE - YOUTUBE CHANNEL
SITEMAP
Audiobooks by Valerio Di Stefano: Single Download - Complete Download [TAR] [WIM] [ZIP] [RAR] - Alphabetical Download  [TAR] [WIM] [ZIP] [RAR] - Download Instructions

Make a donation: IBAN: IT36M0708677020000000008016 - BIC/SWIFT:  ICRAITRRU60 - VALERIO DI STEFANO or
Privacy Policy Cookie Policy Terms and Conditions
Wikipedia - Wikipedia:የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ

Wikipedia:የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ

From Wikipedia

የአዲስ መጣጥፍ ሰም ሲያወጡ ይህን መጣጥፈ እንዲያዩ ይመከራል።

ይዞታ

[ለማስተካከል] ነጠላ ቃል ይጠቀሙ

ለምሳሌ ስለ መኪና አዲስ ገጽ ሊጨምሩ ከሆነ አርዕስቱን መኪናዎች ሳይሆን መኪና ብለው ይሰይሙት። ለመደቦች ግን የተለየ መመሪያ አለ።

[ለማስተካከል] የአማርኛ ቃል ይጠቀሙ

ስለ orange የሚጽፉ ከሆነ አርዕስቱን ብርቱካን ይበሉት፤ በመጣጥፉ መጀመሪያው ዐረፍተ ነገር ላይ ግን በአሪጅናሉ ቋንቋ ካለ በቅንፍ ይጻፉት። ለምሳሌ፦

ሴንት ጆንስ (St. Johns) በአሪዞና የሚገኝ ከተማ ነው።

[ለማስተካከል] ከምጻረ ቃሎች ዝርዝር ቃሎችን ይምረጡ

ከምጻረ ቃሎች ዝርዝር ቃሎችን ይምረጡ ግን ከምጻረ ቃሉ ወደዚህ መያያዣ ይስሩ። ለምሳሌ፦ ኢዜአ ከማለት የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ይበሉት።

[ለማስተካከል] የዘመን አቆጣጠር ሥርዐት

ለአሁኑ ጊዜ አመታቶች የሚጻፉ እንደ አቅራቢው ምርጫ ነው። የሚሻ ግን መቆጠሪያው በምን አይነት እንደሆነ በግልጽ ለመግለጽ ነው።

  • በኢትዮጵያ መቆጠርያና በግሬጎርያን መካከል የ7 ወይም 8 አመት ልዩነት አለ። ስለዚህ ፦

1998 አመተ ምህረት = 2005 ወይም 2006 እ.ኤ.ኣ.።

ከዚያ ደግሞ የአውሮፓ አቆጣጠር አንዳንዴ "አመተ ምህረት' ሊባል ይችላል። ስለዚህ፦

"(ዓ.ም.)" ለኢትዮጵያ አመቶች
"(እ.ኤ.ኣ.)" ለግሪጎርያን ብቻ ቢጠቀም ጥሩ ነው።

ወሮች ደግሞ የኢትዮጵያ ወይም የግሪጎርያን ሊሆኑ ይችላሉ።

  • እንደ አመታት አይነት ተመሳሳይ ይሁኑ። ምሳሌ፦
December 26, 2005 (እ.ኤ.ኣ.)
-ወይም-
ታኅሣሥ 18 ቀን 1998 (ዓ.ም.)
  • በቀጥታ ወሮችን ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ የሚያስለውጥ መልጠፊያ ዘዴ አለ።

በተጨማሪ ለመረዳት Wikipedia:የቀን መለወጫ ይዩ።

[ለማስተካከል] የቦታ ስም አጻጻፍ

ለአርዕስት፦

  • የሀገር ስም ከሆነ በቀላሉ ወይም በሙሉ ስሙን መጻፍ ይቻላል። ከሌላኛው ግን መያያዣ መሥራት ጥሩ ነው።

ለምሳሌ፦ ኢትዮጵያ የሚል መጣጥፍ ካለ፥ ከየኢትዮጵያ ፌድራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ወደ ኢትዮጵያ መያያዣ መሥራት ያሻል።

  • የክፍለ ሀገር ስም ከሆነ - ስሙ ከዚያም ነጠላ ሠረዝ (፥) እና አንድ ባዶ ሕዋእ ቦታ (space) እና የሀገሩ ስም

ምሳሌዎች፦

  1. አፓቼ ካውንቲ፥ አሪዞና
  2. ፓሪስ፥ ፈረንሣይ

[ለማስተካከል] የትምህርት ቤቶች ስም አጻጻፍ

የትምህርት ቤቶችን ሙሉ ስም ይጠቀሙ። ያስታውሱ፥ በመጀመሪያው መስመር ላይ በኦሪጂናሉ ቋንቋ ይጻፉ።

ምሳሌዎች፦

  • Arizona State University ወደ አሪዞና ስቴት ዩኒቨርስቲ
  • Massachusettes Institue of Technology የማሳቹሴትስ ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት
  • Northern Arizona University ሰሜን አሪዞና ዩኒቨርስቲ
  • University of Maryland የሜሪላንድ ዩኒቨርስቲ

[ለማስተካከል] የአውሮፕላን ማረፈያ ሰም አጻጻፍ

የአውሮፕላን ማረፊያ ስም ሲጽፉ በተቻለ መጠን ሙሉ ስሙን ይጻፉ። ምሳሌዎች፦

  • ቦሌ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፈያ
  • ዋሽንግተን ሮናልድ ሬገን ብሔራዊ አውሮፕላን ማረፊያ

[ለማስተካከል] የፊልም አርዕስት አጻጻፍ

የፊልም አርዕስት ሲጽፉ፦

  • አንድ ከሆነ ስሙን ብቻ ይበቃል
  • ተካካይ ወይም ከአንድ በላይ ፊልም በአንድ አርዕስት ካለ የተሰራበትን ዓ.ም. ይጨምሩ (የዘመን አቆጣጠር ሥርዐትን ይዩ)
  • በስሙ መጽሐፍ ወይም ሌላ ነገር ካለ (ፊልም) ይጨምሩ - ምሳሌ፦ ታይታኒክ (ፊልም)
Our "Network":

Project Gutenberg
https://gutenberg.classicistranieri.com

Encyclopaedia Britannica 1911
https://encyclopaediabritannica.classicistranieri.com

Librivox Audiobooks
https://librivox.classicistranieri.com

Linux Distributions
https://old.classicistranieri.com

Magnatune (MP3 Music)
https://magnatune.classicistranieri.com

Static Wikipedia (June 2008)
https://wikipedia.classicistranieri.com

Static Wikipedia (March 2008)
https://wikipedia2007.classicistranieri.com/mar2008/

Static Wikipedia (2007)
https://wikipedia2007.classicistranieri.com

Static Wikipedia (2006)
https://wikipedia2006.classicistranieri.com

Liber Liber
https://liberliber.classicistranieri.com

ZIM Files for Kiwix
https://zim.classicistranieri.com


Other Websites:

Bach - Goldberg Variations
https://www.goldbergvariations.org

Lazarillo de Tormes
https://www.lazarillodetormes.org

Madame Bovary
https://www.madamebovary.org

Il Fu Mattia Pascal
https://www.mattiapascal.it

The Voice in the Desert
https://www.thevoiceinthedesert.org

Confessione d'un amore fascista
https://www.amorefascista.it

Malinverno
https://www.malinverno.org

Debito formativo
https://www.debitoformativo.it

Adina Spire
https://www.adinaspire.com