Web - Amazon

We provide Linux to the World


We support WINRAR [What is this] - [Download .exe file(s) for Windows]

CLASSICISTRANIERI HOME PAGE - YOUTUBE CHANNEL
SITEMAP
Audiobooks by Valerio Di Stefano: Single Download - Complete Download [TAR] [WIM] [ZIP] [RAR] - Alphabetical Download  [TAR] [WIM] [ZIP] [RAR] - Download Instructions

Make a donation: IBAN: IT36M0708677020000000008016 - BIC/SWIFT:  ICRAITRRU60 - VALERIO DI STEFANO or
Privacy Policy Cookie Policy Terms and Conditions
Wikipedia - አንጎላ

አንጎላ

From Wikipedia

የአንጎላ ሪፑብሊክ
የአንጎላ ሰንደቅ ዓላማ የአንጎላ አርማ
(የአንጎላ ሰንደቅ ዓላማ) (የአንጎላ አርማ)
የአንጎላመገኛ
ዋና ከተማ ሏንዳ
ብሔራዊ ቋንቋ(ዎች) ፖርቱጊዝ
መሪዎች
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር

ሆዜ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶስ
ፈርናንዶ ዳ ፓይዳድ ዶስ ሳንቶስ
የነጻነት ቀን ኅዳር 1 ቀን 1968
(Nov. 11, 1975 እ.ኤ.ኣ.)
የመሬት ስፋት
(ካሬ ኪ.ሜ.)
1,246,700 (ከዓለም 22ኛ)
የሕዝብ ብዛት
(በ2004)
10,978,552 (ከዓለም 71ኛ)
የገንዘብ ስም ክዋንዛ
ሰዓት ክልል UTC +1
የስልክ መግቢያ +244

አንጎላ በደቡብ-ምዕራብ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከናሚቢያ ፣ ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ፣ እና ከዛምቢያ ጋር ድንበር ትጋራላች። በምዕራብ ጫፍ ከአትላንቲክ ውቅያኖስ ጋር ትገናኛለች። የፖርቹጋል ቅኝ-ተገዥ ነበረች። ነዳጅ እና አልማዝ ከተፈጥሮ ሀብቶቿ የሚመደቡ ናቸው። የአንጎላ የሕግ-አስፈጻሚ ፕሬዝዳንቱን ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩን እና የሚኒስትሮች ካውንስሉን ያጠቃልላል። ሁሉም ሚኒስትሮችና ምክትል ሚኒስትሮች የሚኒስተሮች ካውንስሉን ሲሰሩ በየጊዜው እየተሰበሰቡ ስለተለያዩ የፖለቲካ ጉዳዮች ውሳኔ ይሰጣሉ። የአስራ ስምንቱ ክልሎች ከንቲባዎች በፕሬዝዳንቱ ነው የሚመረጡት። በ1992 እ.ኤ.ኣ. የወጣ ሕገ-መንግስት የመንግስቱን አወቃቀር እና የዜጎችን መብትና ግዴታ ይዘረዝራል። ፕሬዝዳንቱ መንግሥቱ በ2006 እ.ኤ.ኣ. ምርጫ ለማድረግ ዕቅድ እነዳለው ገልጸዋል። ይህ ምርጫ ከ1992 አ.ኤ.ኣ. በኋላ የመጀመሪያው ምርጫ ነው የሚሆነው። አንጎላ ውስጥ ሶስት ዋና ብሔረሰቦች ይገኛሉ። ኦቪምቡንዱ 37% ፣ ኪምቡንዱ 25% ፣ እና ባኮንጎ 13%። ሌሎች ብሔረሰቦች ቾክዌ (ሉንዳ)፣ ጋንጉዌላ፣ ንሀኔካ-ሁምቤ፣ አምቦ፣ ሄሬሮ፣ እና ዢንዱንጋን ያጠቃልላሉ። በተጨማሪም ክልሶች (አውሮፓና አፍሪካዊ) 2% ይሆናሉ። ፖርቹጋሎች አንጎላዊ ካልሆኑ ሰዎች ብዙዎቹ ናቸው።

[ለማስተካከል] የአመራር ክፍልፍል

ክልል የሕዝብ ብዛት የመሬት ስፋት (ካሬ ኪ.ሜ.) ዋና ከተማ
1. ቤንጎ 450,000 33,016 ካክሲቶ
2. ቤንጉዌላ 600,000 1,788 ቤንጉዌላ
3. ባኤ 800,000 70,314 ኩዊቶ
4. ካቢንዳ 300,000 7,283
5. ኩዋንዶ ኩባንጎ 140,000 199,049 ሜኖንጉዌ
6. ኩዋንዛ ኖርቴ 400,000 24,110 ንዳላንታንዶ
7. ኩዋንዛ ሱል 600,000 55,660 ሱምቤ
8. ኩኔን 200,000 87,342 ኦንዲጂቫ
9. ሁዋምቦ 1,000,000 34,270 ሁዋምቦ
10. ሁኺላ 700,000 75,002 ሉባንጎ
11. ሉዋንዳ 3,000,000 2,257 ሉዋንዳ
12. ሉንዳ ኖርቴ 103,000 103,000 ሉካፓ
13. ሉንዳ ሱል 125,000 77,637 ሳውሪሞ
14. ማላንጄ 850,000 97,602 ማላንጄ
15. ሞክሲኮ 230,000 223,023 ሉኼና
16. ናሚቤ 60,000 58,137 ናሚቤ
17. ዩጂ 800,000 58,698 ዩጂ
18. ዛየር 600,000 40,130 ምባንዛ ኮንጎ


አፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች

ሊቢያ| ላይቤሪያ| ሌሶቶ| የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ| ማሊ| ማላዊ| ማዳጋስካር| ሞሪሸስ| ሞሪታኒያ| ሞሮኮ| ምዕራባዊ ሣህራ| ሞዛምቢክ| ሩዋንዳ| ሱዳን| ሲሸልስ| ሳን ቶሜና ፕሪንሲፔ| ሴየራ ሌዎን| ሴኔጋል| ስዋዚላንድ| ሶማሊላንድ| ሶማሊያ| ቡሩንዲ| ቡርኪና ፋሶ| ቤኒን| ቦትስዋና| ቱኒዚያ| ታንዛኒያ| ቶጎ| ቻድ| ኒጄር| ናሚቢያ| ናይጄሪያ| አልጄሪያ| አንጎላ| ኢትዮጵያ| ኢኳቶሪያል ጊኔ| ኤርትራ| ኬንያ| ኬፕ ቨርድ| ካሜሩን| ኮሞሮስ| ኮት ዲቯ| ኮንጎ ሪፑብሊክ| ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ| ዚምባብዌ| ዛምቢያ| ዩጋንዳ| ደቡብ አፍሪካ| ጅቡቲ| ጊኔ| ጊኔ-ቢሳው| ጋምቢያ| ጋቦን| ጋና| ግብፅ|

Our "Network":

Project Gutenberg
https://gutenberg.classicistranieri.com

Encyclopaedia Britannica 1911
https://encyclopaediabritannica.classicistranieri.com

Librivox Audiobooks
https://librivox.classicistranieri.com

Linux Distributions
https://old.classicistranieri.com

Magnatune (MP3 Music)
https://magnatune.classicistranieri.com

Static Wikipedia (June 2008)
https://wikipedia.classicistranieri.com

Static Wikipedia (March 2008)
https://wikipedia2007.classicistranieri.com/mar2008/

Static Wikipedia (2007)
https://wikipedia2007.classicistranieri.com

Static Wikipedia (2006)
https://wikipedia2006.classicistranieri.com

Liber Liber
https://liberliber.classicistranieri.com

ZIM Files for Kiwix
https://zim.classicistranieri.com


Other Websites:

Bach - Goldberg Variations
https://www.goldbergvariations.org

Lazarillo de Tormes
https://www.lazarillodetormes.org

Madame Bovary
https://www.madamebovary.org

Il Fu Mattia Pascal
https://www.mattiapascal.it

The Voice in the Desert
https://www.thevoiceinthedesert.org

Confessione d'un amore fascista
https://www.amorefascista.it

Malinverno
https://www.malinverno.org

Debito formativo
https://www.debitoformativo.it

Adina Spire
https://www.adinaspire.com