አርኬዮሎጂ ወይም ሥነ-ቅርስ የሰው ልጆች ባሕል ጥናት ነው። ይህም የድሮ ሰዎችን አንደ ቁሳቁሶች ፣ ስዕሎች እና ጌጦች የመሳሰሉ ቅሪቶችን በመፈለግ፣ መሰብሰብ፣ እና ማጥናት ይከናወናል። "አርኬዮሎጂ" የሚለው ቃል የወጣ ከ2 ግሪክ ቃላት፣ αρχαίος (አርቃዮስ) = "አሮጌ" እና λόγος (ሎጎስ) = "ጥናት" (ወይም "ቃል") ሆኗል።
መደቦች: መዋቅሮች | ሳይንስ | ታሪክ