ቅዳሜ ከአርብ ቀጥሎ የሚገኝ የሣምንቱ የመጨረሻ ቀን ነው። አይሁድ ሰንበትን የሚያከብሩበት ቀን ነው። እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ደግሞ ከከርስቶስ ትንሳኤ በኋላ "ትልቁ" የሰንበት በአላቸው እሁድ ቢሆንም ቅዳሜንም "ቀዳሚ ሰንበት" በማለት ያከብራሉ።
መደቦች: ዕለታት | መዋቅሮች