ማኪንሌይ ተራራ
From Wikipedia
ማኪንሌይ ተራራ | |
---|---|
ማኪንሌይ ተራራ (በለላ መጠሪያው ደናሊ) ከ ደናሊ ብሔራዊ ፓርክ |
|
ከፍታ | 20,320 ft (6,194 ሜ) |
ሐገር ወይም ክልል | አላስካ, ዩ.ኤስ.ኤ |
የተራሮች ሰንሰለት ስም | አላስካ ሰንሰለት |
ከፍታ | 6,138ሜ 3ኛ ደረጃ |
አቀማመጥ | 63°5′ ሰሜን ኬክሮስ እና 151°0′ ምዕራብ ኬንትሮስ |
የቶፖግራፊ ካርታ | USGS Mt. McKinley A-3 |
ለመጀመሪያ ግዜ የወጣው ሰው | እ.ኣ.ኤ ጁን 7, 1913 በ ሁውድሰን ስተክ, ሃሩ ካርስተንስ ዋልተር ሃርፐርና ሮበርት ታቱም |
ቀላሉ መውጫ | ምዕራብ በትሬስ መንገድ |
ማኪንሌይ ተራራ በዩናይተድ ስቴትስ የሚገኝ በከፍታ ከአለም 3ኛ ደረጃውን የያዘ ተራራ ነው።